አሰራሮን የሚያዘመን ደህንነቱ አስተማማኝየቤተክርስቲያን አስተዳደር ስርዓት
ጊዜዎን እና ትኩረትዎን ኋላ ቀር በሆኑየቤተክርስቲያን አስተዳደር አሰራሮች ማባከኖ አበቃ::
አጠቃቀሙ እንዴት ቀላል እንደሁነ ይመልከቱ
በዮቶር ምን ማድረግ ይችላሉ ?
የአባላት መረጃ ማስተዳደር
- የአባልነት ማመልከቻን በኦንላይን መቀበል መመርመር እና ማጽደቅ
- የአባላትን ግላዊ፤ቤተሰባዊ፤መንፈሳዊ እና የአገልግሎት ዝንባሌ መረጃዎችን በየጊዜው መመዝገብ እና ማደስ
- የአባልነት መታወቂያ ማተም
- የአጋሮችን መረጃ መመዝገብ
- የልጆች እና ህጻናትን መረጃ ማድራጀት
የአገልግሎት ቡድኖችን እና
የቤት ሕብረት ማስተዳደር
- አባላቶችን በተለያዩ የአግልግሎት ቡድኖች እና የቤት ሕብረት ማደራጀት
- የቡድን መሪዎችን መመደብ
- የልዩልዩ የአገልግሎት ቡድኖች እቅድ እና አፈጻጸም መከታተል
የፈጣን መልእክት መላላኪያ
- ለሁሉም አባላት ወይም ለተመረጡ ቡድኖች በአንድ ጊዜ መልእክት /ማስታወቂያ መላክ
- ከአባላት መልእክት መቀበል
- ወደፊት የሚላኩ መልእክቶችን አስቀድመው በመርጡት ቀን እና ሰአት እንዲላኩ ማዘዝ
- በተደጋጋሚ የሚላኩ መልክቶችን በቅድሚያ አዘጋጅቶ ማስቀመጥ
- ከ SMS በተጨማሪ በTelegram እና በWhatsapp መላላክ የሚያስችል
ገቢ እና ወጪዎን ማስተዳደር
- ገቢዎን አስራት ፤ መባ፤ ስጦታዎን እንደየፈርጁ መመዝገብ እና መከታተል የሚያስችል
- የተለያዩ ወጪዎቾን ካሉብት ሆነው ማስትዳደር
- በጀትዎን ማስተዳደር
- የአገልጋዮች እና ሰራተኞች ደሞዝ ፕሮል ማዘጋጀት
- ውቅታዊ የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- የተለያዩ ባንኮች ጋር ያሎትን የሂሳብ እንቅስቃሴ መከታተል
- ከተለያዩ የኦንላይን ገንዝብ ማስተላለፊያዎች የሚላክሎትን ድጋፍ/ስጦታ ማስተዳደር
በቅርብ ቀን
የሰው ሃይል ማስተዳደር
የንብረት ማስተዳደር
የእቅድ በጀት እና ሪፖርትማስተዳደር የሚያስችልዎት
የተራቀቀ የ ቴክኖሎጂ ክህሎት የማይጠይቅ ማንኛውም ስልክ እና ኮምፒውተር መጠቀም የሚችል ሁሉ በቀላሉ እንዲላመደው እና እንዲጠቀምበት ተደርጎ የተሰራ
የተራቀቀ የ ቴክኖሎጂ ክህሎት የማይጠይቅ ማንኛውም ስልክ እና ኮምፒውተር መጠቀም የሚችል ሁሉ በቀላሉ እንዲላመደው እና እንዲጠቀምበት ተደርጎ የተሰራ
የመረጃ ደህንነት
የቤተክርስቲያኖ እንዲሁም የ አባላቶቾ እንዲሁም የሌሎች መሰል መረጃዎች ከእርስዎ የጽሁፍ ፍቃድ እና እውቀና ውጪ ለማንኛውም አካል ለየትኛውም አላማ መዋል እንዳይችል ተገቢው ጥበቃ እንድሚደረግለት የህግ እና የተክኖሎጂ ዋስትና የሚስጥበት
ቦታ እና ርቀት የማይገድበውኢንተርኔት ባለበት ሁሉ ጊዜ እና ቦታ ሳይገድቦ ካሉብት ቦታ ሆነው የሚገለገሉበት
ደህንነቱ አስተማማኝከዲዛይን እስከ ማበልጸግ ድረስ ተገቢው የደህንነት ስታንዳርድ ተጠብቆ የለማ
ለሁሉም አይነት መሳሪያዎች የሚስማማስልክ፤ ታብሌት ፤ ላፕቶፕ፤ ዴስክቶፕ
ስልጥናተጨማሪ ስልጠና ከፈለጉ በአካል ወይም በኦንላይን እናመቻችሎታለን
ጊዜዎን እና ትኩረትዎን ኋላ ቀር በሆኑየቤተክርስቲያን አስተዳደር አሰራሮች ማባከኖ አበቃ::